Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

General Wingate Polytechnic College is a renowned higher learning institution in Ethiopia that provides quality education and training in science, technology, engineering, and vocational fields. The college is committed to equipping students with both theoretical knowledge and practical skills that meet the demands of the modern workforce. With a focus on innovation, research, and hands-on training, General Wingate Polytechnic College nurtures creativity, professionalism, and problem-solving abilities among its learners. It serves as a hub for producing skilled graduates who contribute to national development by addressing real-world challenges in industry, business, and technology. The college also fosters an environment of discipline, collaboration, and lifelong learning, making it a center of excellence for future professionals and leaders.

Recent news

News

ኮሌጁ ከ1,800 በላይ ለሚሆኑ ተመራቂ ሰልጣኞች ለሀገር አቀፍ የብቃት ምዘና የሚያበቃ ሞዴል ፈተና መስጠት ጀመረ

ረቡዕ:- ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ምኮሌጁ ከ1,800 በላይ ለሚሆኑ ተመራቂ ..

News

ኮሌጁ የተሟላ አገልግሎትን ያካተተ ስልጠና የሰጠበትን ቆይታ በስኬት አጠናቀቀ

እሁድ:- ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ኮሌጁ የተሟላ አገልግሎትን ያካ..

News

የCOC ምዘና ውጤትን ለማሻሻል የዊንጌት ክላስተር ኮሌጆችና የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣኑ በቅንጅት ሊሰሩ ተስማሙ

ሰኞ:- ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም የCOC ምዘና ውጤትን ለማሻሻል ..

News

ጀነራል ዊንጌት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የSmart City ማሰልጠኛ ሆኖ ተመረጠ

ማክሰኞ:- ሰኔ  16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀነራል ዊንጌት ፖሊ..

Gallery

Blogs

ኮሌጁ ከ1,800 በላይ ለሚሆኑ ተመራቂ ሰልጣኞች ለሀገር አቀፍ የብቃት ምዘና የሚያበቃ ሞዴል ፈተና መስጠት ጀመረ ረቡዕ:- ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ምኮሌጁ ከ1,800 በላይ ለሚሆኑ ተመራቂ ሰልጣኞች ለሀገር አቀፍ የብቃት ምዘና የሚያበቃ ሞዴል ፈተና መስጠት ጀመረ!! ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 ዓ.ም ተመራቂ ሰልጣኞችን ለሀገር አቀፍ የሙያ ብቃት ምዘና (CoC) ብቁ የሚያደርገውን ተቋማዊ የሞዴል ምዘና በዛሬው ዕለት በይፋ መስጠት ጀመረ። ፈተናው ሰልጣኞች ወደ ስራ ዓለም .. Read More »
Posted on by
ኮሌጁ የተሟላ አገልግሎትን ያካተተ ስልጠና የሰጠበትን ቆይታ በስኬት አጠናቀቀ እሁድ:- ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ኮሌጁ የተሟላ አገልግሎትን ያካተተ ስልጠና የሰጠበትን ቆይታ በስኬት አጠናቀቀ!! አንጋፋው ጀነራል ዊንጌት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ከቦንጋ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ለመጡ አሰልጣኞች ሲሰጥ የነበረውን የ10 ቀናት የተጠናከረ የአሉሚኒየም ስራዎች አፕሊኬሽን (Aluminum Works Applications Skill Training) ክህሎት ስልጠና በስኬት በማጠ.. Read More »
Posted on by
የCOC ምዘና ውጤትን ለማሻሻል የዊንጌት ክላስተር ኮሌጆችና የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣኑ በቅንጅት ሊሰሩ ተስማሙ ሰኞ:- ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም የCOC ምዘና ውጤትን ለማሻሻል የዊንጌት ክላስተር ኮሌጆችና የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣኑ በቅንጅት ሊሰሩ ተስማሙ፡፡ የጀነራል ዊንጌት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅን ጨምሮ በዊንጌት ክላስተር ስር የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች እና የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች የብሔራዊ የሙያ ብቃት ምዘና (COC) ውጤትን ለ.. Read More »
Posted on by
ጀነራል ዊንጌት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የSmart City ማሰልጠኛ ሆኖ ተመረጠ ማክሰኞ:- ሰኔ  16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀነራል ዊንጌት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ  የ‹‹ስማርት ሲቲ›› ማሰልጠኛ ሆኖ ተመረጠ!! ኮሌጁ በአውሮፓ ህብረት የኢራስመስ (Erasmus+) የገንዘብ ድጋፍ የሚደገፍና ዘመናዊ የከተማ ልማትን (Smart City) የሚያግዝ ታላቅ ፕሮጀክት መተግበር መጀመሩን አስታወቀ። ኮሌጁ 10 ከሚሆኑ ሀገራዊ ተቋማትና  &nbs.. Read More »
Posted on by

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright © All rights reserved.

Created with